አስተያየት

ቅሬታዎን ያቅርቡ ወይም አስተያየትዎን ይስጡ

የፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ፣ የወንጀል እና የአስተዳደር ጕዳዮችን በሚመለከት የዜጎችን አስተያየት በአክብሮት ይቀበላል። ሥጋትዎን ለማጋራት፣ አስተያየትዎን ለመስጠት ወይም ቅሬታዎን ለማቅረብ ከታች ያሉትን ቅጾች ይጠቀሙ። ያቀረቡት ጥቆማም ሆነ ጥያቄ ተገምግሞ ለተጨማሪ ርምጃ ወደሚመለከተው ክፍል ይተላለፋል።

  • ሕጋዊ ወይም የወንጀል ጕዳዮች፦ ከአጠቃላይ የወንጀል ድርጊቶች ወይም ከንብረት መልሶ ማግኛ (ጥቆማ) ጋር የተያያዙ ጕዳዮችን ሪፖርት ያድርጉ።
  • አስተዳደራዊ ጕዳዮች፦ ስለ መምሪያዉ አገልግሎቶች፣ ስለ ክስ ወይም አጠቃላይ አስተዳደራዊ ጕዳዮች በሚመለከት ያሉብዎን ሥጋቶች ያቅርቡ።

የቀረቡ ጥቆማዎች፣ አስተያየቶች ወይም ጥያቄዎች በምሥጢር የሚያዙ ሲሆኑ፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ምላሽ ይሰጥባቸዋል።

ሕጋዊ ወይም የወንጀል ጕዳዮችን በሚመለከት የሚቀርቡ አስተያየቶች የሚቀርቡበት ቅጽ

ዜጎች በወንጀል ጕዳዮች ላይ ሪፖርት እንዲያደርጉ ወይም አስተያየት እንዲሰጡ የሚያስችላቸው ሲሆን፣ የሚሰጡት አስተያየትም ወደሚመለከተው ክፍል የሚተላለፍ ይሆናል።

    Your Full Name (ሙሉ ስም)

    Phone (ስልክ ቁጥር)

    Your Email (ኢ-ሜል)


    Woreda or City Administration (ወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር)


    Category of Complaint (የቅረታ ዓይነት)


    Type of issue (የጉዳዩ ዓይነት)


    Preferred Follow Up Method (ለመከታተል ምቹ መንገድ)
    Phone Call (በስልክ ጥር)Email (በኢ-ሜይል)No Follow-Up Required (በምንም አያስፈልግም)


    Your Message (የቅሬታዉ ዝርዝር ሀሳብ)(optional)


    Supporting Document (ተጨማሪ መረጃ)

    Acknowledgment (የማረጋገጫ): I understand that my submission will be reviewed and forwarded to the appropriate department.(ያቀረብኩት መረጃ ተገምግሞ ለሚመለከተው የሥራ ክፍል እንደሚተላለፍ ተረድቻለሁ።)