በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የሚሰሩ ዐቃቤያነ ሕግ አቅም ለማጎልበት የአሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል

በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የሚሰሩ ዐቃቤያነ ሕግ አቅም ለማጎልበት የአሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ************************ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የንቃተ ሕግ፣ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ ለሚሰሩ ዐቃቤያነ ሕግ የሚሰጥ ስልጠናን ለማጠናከር የአሰልጣኞች ስልጠና (Training of Trainers) ከመጋቢት 5-7 Read More …

የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ13ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ እፀገነት መንግሥቱ ሪፖርት እና የውሳኔ ሐሳብ አቅርበዋል። ረቂቅ Read More …

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ የዐቃቢያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ 6ኛ ዙር 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ የዐቃቢያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ 6ኛ ዙር 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን በታሪካዊ የ130ኛ የአድዋ መታሰቢያ ቀን ላይ አካሄደ። የካቲት 23/2018 ዓ.ም ****************************************** በጉባዔው መክፈቻ ንግግር ላይ የዐቃቢያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባዔ ሰብሳቢና የፍትህ ቢሮ ኃላፊ የሆኑት Read More …

ደረሰኝ ባልሰጡ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

ደረሰኝ ባልሰጡ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ 21/06/2018 ዓ.ም በሶዶ ከተማ በ8 የንግድ ድርጅቶች ላይ (2 ቁርጥ ቤት 2 ኤሌክትሮንክስ 2 ሱፕርማርከት 2 ህንፃ መሳሪያዎች) ላይ በተደረገ ድንገተኛ ኦፕሬሽን ሁሉም ድርጅቶች ደረሰኝ ባለመስጠታቸው በህግ ቁጥጥር ስር ውለዋል ። የደቡብ ኢትዮጵያ Read More …

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት በሴቶች ህፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥተዋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት በሴቶች ህፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ያለዕድሜ ጋብቻ የሴት ልጅ ግርዛት ከልካይ ህጎችን በተመለከተ ከUNICEF ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባባር በዛሬዉ ዕለት የቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ አስተዳደር ተወካይ አቶ ማቴዎስ ማጃ ፣የቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ Read More …